Commercial Leaner's Permit(CLP) Amharic

About This Course

Wednesday, February 26th at 9:48 PM

የእርስዎን CDL ፍቃድ ፈተና በመጀመሪያ ሙከራ ይለፉ! የእኛ አማርኛ ማጥኛ መጽሐፍ በፈተና ላይ የሚመጡትን ጥያቄ እና መልሶች የያዘ ነው። በፅሑፍ እና በድምፅ መልክ አቅርበንሎታል በሚመችዎት መማር ይችላሉ። የእኛ ማጥኛ መጽሐፍ ሁሉንም አስፈላጊ ርዕሶች ፈተና ይዳስሳል ጠቅላላ እውቀት፣ በነፋስ የሚሰራ ፍሬን እና ተጎታች ተሽከርካሪ ። የቋንቋ ችግር ሳይገድብዎ - ዛሬ አጥንተው ይፈተኑ እና ይለፉ።

Course Curriculum

  • Introduction መግቢያ Video

  • General Knowledge Part 1 ጠቅላላ እውቀት ክፍል 1 Video
  • General Knowledge Part 2 ጠቅላላ እውቀት ክፍል 2 Video
  • General Knowledge Part 3 ጠቅላላ እውቀት ክፍል 3 Video
  • General Knowledge Part 4 ጠቅላላ እውቀት ክፍል 4 Video
  • General Knowledge Part 5 ጠቅላላ እውቀት ክፍል 5 Video

  • Combinations የተጣመሩ ወይም ተሳቢዎች Video

  • Air Brakes በንፋስ የሚሰሩ ፍሬኖች Video

  • CLP English eBook with questions and answers በጽሁፍ ጥያቄ እና መልስ በእንግሊዝኛ PDF
  • CLP Amharic eBook with questions and answers በጽሁፍ ጥያቄ እና መልስ በአማርኛ PDF

  • CLP English Audio with questions and answers Audio
  • CLP Amharic Audio with questions and answers Audio
Commercial Leaner's Permit(CLP) Amharic
Price: $67.00
Login to Enroll